Notice: file_put_contents(): Write of 10068 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Tikvah-University | Telegram Webview: TikvahUniversity/7473 -
Telegram Group & Telegram Channel
Tikvah-University
#ማስታወሻ የጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች በሰኔ 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ነገ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም ያበቃል። ጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ከዚህ በፊት የብቃት ምዘና ፈተና ወስደው ላላለፉና በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በዚህ ወር መጨረሻ የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ…
#Update

የጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የፊታችን አርብ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

የብቃት ምዘና ፈተናው ትምህርት ሚኒስቴር ከሚሰጠው የመውጫ ፈተና ጋር በማቀናጀት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

ፈተናው የፊታችን አርብ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያረጋገጠው ሚኒስቴሩ፤ ፈተናው በኮምፒውተር እንደሚሰጥ ጠቁሟል።

እያንዳንዱ ተፈታኝ ሰኔ 29/2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት የቅድመ ፈተና መለማመጃ መውሰድ ይጠበቅበታል።

በፈተናው ዕለት (ሰኔ 30/2015 ዓ.ም) ተፈታኞች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል ተብሏል፡፡

ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች ወደ ፈተና ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

ፈተናውን በድጋሜ የምትወስዱ ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትሄዱ የፈተና መለያ ቁጥር QR Code የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0118275936 / 952

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7473
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7473

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Importantly, that investor viewpoint is not new. It cycles in when conditions are right (and vice versa). It also brings the ineffective warnings of an overpriced market with it.Looking toward a good 2022 stock market, there is no apparent reason to expect these issues to change.

Telegram hopes to raise $1bn with a convertible bond private placement

The super secure UAE-based Telegram messenger service, developed by Russian-born software icon Pavel Durov, is looking to raise $1bn through a bond placement to a limited number of investors from Russia, Europe, Asia and the Middle East, the Kommersant daily reported citing unnamed sources on February 18, 2021.The issue reportedly comprises exchange bonds that could be converted into equity in the messaging service that is currently 100% owned by Durov and his brother Nikolai.Kommersant reports that the price of the conversion would be at a 10% discount to a potential IPO should it happen within five years.The minimum bond placement is said to be set at $50mn, but could be lowered to $10mn. Five-year bonds could carry an annual coupon of 7-8%.

Tikvah University from id

Telegram Tikvah-University
FROM USA